ማስጠንቀቂያ፦ ከስሪት 57 በኋላ DHE ሙሉ በሙሉ ከGoogle Chrome ይወገዳል (ማርች 2017 አካባቢ) እና ከዚያ ይህ መመሪያ መሥራቱን ያቆማል።
ይህ መመሪያ ካልተዋቀረ ወይም ወደ ሐሰት ከተዋቀረ በTLS ውስጥ የDHE ስነ መሰውር ስብስቦች አይነቁም። አለበለዚያ የDHE የስነ መሰውር ስብስቦችን ለማንቃት እና ጊዜው ካለፈበት አገልጋይ ጋር ያለውን ተኳሃኝነት ለመቀጠል ወደ እውነት ሊዋቀር ይችላል። ይህ ጊዜያዊ የመፍትሔ እርምጃ ነው፣ እና አገልጋዩ ዳግም መዋቀር ያስፈልገዋል።
አገልጋዮች ወደ የECDHE ስነ መሰውር ስብስቦች እንዲሸጋገሩ ይበረታታሉ። እነዚህ የማይገኙ ከሆነ የRSA ቁልፍ ልውውጥ የሚጠቀም የስነ መሰውር ስብስብ የነቃ መሆኑን ያረጋግጡ።
Registry Hive | HKEY_LOCAL_MACHINE or HKEY_CURRENT_USER |
Registry Path | Software\Policies\Google\Chrome |
Value Name | DHEEnabled |
Value Type | REG_DWORD |
Enabled Value | 1 |
Disabled Value | 0 |