Google Chrome ሰነዶች እንዲታተሙ ወደ Google Cloud Print ማስገባትን ያነቃል። ማሳሰቢያ፦ ይሄ በGoogle Chrome ውስጥ ያለ የGoogle Cloud Print ድጋፍ ብቻ ነው የሚመለከተው። ተጠቃሚዎች የህትመት ስራዎች ድር ጣቢያዎች ላይ ከማስገባት አያግዳቸውም።
ይህ ቅንብር ከነቃ ወይም ካልተዋቀረ ተጠቃሚዎች ከGoogle Chrome የህትመት መገናኛው ወደ Google Cloud Print ማተም ይችላሉ።
ይህ ቅንብር ከተሰናከለ ተጠቃሚዎች ከGoogle Chrome የህትመት መገናኛው ወደ Google Cloud Print ማተም አይችሉም
Registry Hive | HKEY_LOCAL_MACHINE or HKEY_CURRENT_USER |
Registry Path | Software\Policies\Google\Chrome |
Value Name | CloudPrintSubmitEnabled |
Value Type | REG_DWORD |
Enabled Value | 1 |
Disabled Value | 0 |